This article is a collection of some of the major Ethiopian writers that one can use for reference and understanding their background.
በዚህ ገፅ ላይ የደራሲዎችን ስም እንዲሁም በድህረ-ገጻችን ላይብረሪ ውስጥ ወደተዘጋጀላቸው ገፅ የሚወስዳችሁን ሊንክ ታገኛላችሁ፡፡ ትብብራችሁን እያመሰገንን ከነዚህ ደራሲዎች ስራ ውስጥ በናንተ ዘንድ የሚገኙ ፅሁፎችን ለመላክ ፈቃደኛ ከሆናችሁ በፖስታሳጥን ቁጥር ይላኩልን፡፡ አሊያም በኢሜል፡ birukye@gmail.com ይላኩልን እንደደረሰን የምናሳውቆት ሲሆን የላኩልንም ስራ ጊዜውን ጠብቆ በደራሲው ገፅ ላይ ለንባብ ይቀርባል፡፡
*የደራሲያኑ ድርድር በተዋረድ እንዳልሆነ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
- ፈቃደ አዘዘ
- ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኀን
- አስፋው ዳምጤ
- አማረ ይሁን
- ፋንታሁን እንግዳ፡
- ሥዩም ወልዴ፡
- አጥናፉ መኩሪያ፡
- ዳንኤል ታደሰ፡
- ዳናዴው ሰርቤሎ፡
- መስፍን ገብሬ፡
- ልዑል ራስ እምሩ ኀይለ ሥላሴ፡
- ኀይሉ ወልደ ጊዩርጊስ፡
- ዳንኤል ቅጣው፡
- ቴዎድሮስ ገብሬ፡
- ድሳለኝ ራህመቶ፡
- ዘ አለቃ ለማ፡
- ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀ/ወልድ፡
- ጌታቸው ኀይሌ፡
- ለገሰ ነጋሽ፡
- ሊቀ ጉባኜ ፈቃደ ሥላሴ ተፈራ፡
- ጤናለም አየነው፡
- ዶ/ር አምባቸው ከበደ፡
- ባህሩ ዘወዴ፡
- አለማየሁ ተፈራ፡
- ሶሎሞን ዴሬሳ፡
- ሶሎሞን ታደሰ፡
- ባህሩ ዘውዴ፡
- ጌትነት እንየው፡
- ገብረወልድ እንግዳወርቅ፡
- ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ስላሴ፡
- መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፡
- ተፈራ ኃይለ ሥላሴ፡
- ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም፡
- አሌሳንድሮ ትሪዩልዚ ፡
- ተሰማ ታዓ፡