የዚህን ድረ-ግጽ አቅም ሰፊ ለማድረግ እንዲሁም በይዘቱ ክብደት እንዲኖረው በየወሩ በአንድ የኢትዮጵያ ታሪክ ዙሪያ፣ አሊያም በአንድ ኢትዮጵያዊ የስነጥበብ ባለሙያ ዚሪያ ጠለቅ ያለ ጥናት በማድረግ በተመረጠው ርዕስ ወይም ባለሙያ ዙሪያ የሚገኙ መረጃዎቻቸውን እንደየመደባቸው እናቀርብላችኋለን፡፡ በየወሩም መጨረሻ ወደ መደርደሪያቸው ገብተው አርካይቭ ይደረጋሉ፡፡
Last month we presented you with articles related to the artist, singer and songwriter Tewodros Kassahun -aka Teddy Afro. This month we are working on gathering information and articles, critical essays and collected works of Maitre Artist World Laureate Afework Tekle.
— ባለፈው ወር በቴድሮስ ካሳሁን -ቴዲ አፍሮ ዙሪያ ያገኘናቸውን ፅሁፎች አቅርበንላችኋል፡፡
በዚህ ወር ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ዙሪያ የተሰጡ የተለያዩ አይነት ሂሶችን ይዘን ቀርበናል፡፡ በአፈወርቅ ተክሌ የተሰሩ የስዕልና የስነጥበብ ስራዎቹንም ለማነፃፀርና ለግንዛቤ እንዲረዱ እናቀርባለን፡፡ ያነበባችሁትና ከኛ እጅ ያልደረሰ ፅሁፍ ካለም ብታቀብሉን ጅምራችንን ያጠነክርልናል፡፡
በነዚህ ፅሁፎች ላይ አስተያየት ካላችሁ ወይም ሌሎች በዘፋኙ ዙሪያ ያሉ ፅሁፎች ካሏችሁ በመልዕክት መላኪያው አሊያም በ birukye@gmail.com ይላኩልን!