በአሉ ግርማ

Baalu Girma

የሕይወት ታሪኩ በአጭሩ ስመጥርና ሁለት ዓይና (ደራሲና ጋዜጠኛ) የነበረው በዓሉ ግርማ ቅዳሜ መስከረም 12 ቀን 1932 ዓ.ም. በኢሉባቦር ጠቅላይ ግዛት፣ ሱጴ ከሕንዳዊው አባቱ ባቡና ኢትዮጵያዊት እናቱ መወለዱ ይታወቃል፡፡  በዓሉ፣ በሱጴ የቄስ ትምህርት ቤትን በሕፃንነቱ ከተከታተለ በኋላ በ10 ዓመቱ አዲስ አበባ በመምጣት በልዕልት ዘነበ ወርቅ አዳሪ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን… Continue reading