ፒያሳ መጻሕፍት

Read, write, publish, get paid

Mission

ይህ ዌብ ሳይት ስለኢትዮጵያ የተጻፉ ጽሁፎች በአማርኛም ሆነ በሌላ ቋንቋ፣ በአማሪኛ የተፃፉ በማንኛውም ጉዳይ ላይ የሚያተኩሩ የተለያዩ ስራዎችን፣ በተለያዩ ጊዜ የተሰሩ የስነጥበብ ስራዎች በፎቶግራፍም ሆነ በፊልም ተቀርፀው የቀረቡ ታሪካዊ መረጃዎችን ማሰባሰቢያ የድህረገጽ ቤተ መጻህፍት ለመሆን አላማ አለው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥናት ለማካሄድ ለሚሹ በሙሉ አስፈላጊ ሰፋ ያለ ይዘትና ጠቀሜታቸው የጎላ ዋቢ ምንጮችን ለማግኘትና ለመጠቀም እንዲያመች ተደርጎ ታስቧል፡፡ የተላያዩ ታሪካዊ ይዘት ያላቸው የፅሁፍ ቅርሶችን ለማቆየትና ለመላው የስነፅሁፍ ፍቅር ላላቸው በሙላ አመቺ መድረክ የመሆን አላማ አለው፡፡

I am hoping this experimental blog can be utilized for the purpose of research and to motivate writers by providing what a library does in many ways. We all can contribute to the blog by adding relevant books and articles to be shared among each other. This blog can give access to many works of Ethiopian writers that for many reasons such as location and the small amount  of print available, that educators have not been able to access or provide.

 

One thought on “Mission

Leave a Reply

%d bloggers like this: