ስነ ቋንቋ
በዚህ ገጽ ላይ በቋንቋ ዙሪያ የተጻፉ ስራዎችን ለማሰባስብ ነው እቅዴ።
To start of this page I am hoping to get some of the articles that are mentioned in this book.
So far the writers listed in the text below are:
- Girma Awgichew Demeke
- Mengistu Amberber
- Berhanu Chamora & Robert Hetzron
- Stefan Weninger
ቻርልስ ዊሊያም አይዘንበርግ በ 1842 ወደ ኢትዩጵያ መጥቶ የጻፈው አማርኛን በተመለከተ ሲሆን ከጉግል ያገኘሁት ይህ ጽሁፍ ስለቋንቋችን ሰፋ ያለ ሂስ ይዝዋል። በተጨማሪም የአማርኛ ቋንቋ ከመቼ ጀምሮ ሲጠና እንደነበረም ያስረዳል።
Grammar of the Amharic Language –1842–
Charles William Isenberg
What Language Should Ethiopians Speak — 2012 –Ghelawdewos Araia.
Amha Asfaw- (1994) Yemarigna Geteme Baheriwe Medebuna Webetu