ሼህ ሁሴን ጅብሪል –
የህይውት ዘመን 1911-1908
የሼህ ሁሴን ጅብሪል ግጥሞች ከዚህ በታች ባለው ጽሁፍ ቀርበዋል። ብዙ ሀገራዊ ጊዜያዊና ወደፊት ብሳቸው ዘመን ሳይሆን በሚመጡት ዘመናት የሚከሰቱ ጉዳዮችን በግጥማቸው ገልጸዋል። የአጼ ዩሐንስን መሞት የአጼ ሐይለ ስላሴን መንገስና መውረድ የተነበዩ ታላቅ ሰው ነበሩ። ከዚህ በተረፈም ምርጥ ገጣሚና አስተዋይ የወቅቱ ሊቅ ነበሩ።
ስለሳቸው ከተጻፉት ውስጥ ይህ በዶ/ር ጌቴ ገላይ የተጻፈው የጥናት ጽሁፍ ነው።
የሼህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢታዊ ግጥሞች
ነሐሴ 1996
ሌሎች ምጻህፍት በሳቸው ዙሪያ ካሏችሁ በፒዲፍ ብታቀርቡልን እዚህ ቦታ ላይ እንጨምረዋለን።
በጣም ደስ ይላል ። ሁሉንም የምናገኝበት መንገድ ቢፈለግ መልካም ነው ።
dawnload pdf
with pdf
what a wonderful achievement
በሲዲና በኦድኦ ብዘጋጅ ብዙ አድማጭ ያገኛል ብዬ ገምታለዉ።